የኔዘርላንድስ ብሔራዊ ባንክ ቢሊዮን ዶላሮች የሚያወጣ ወርቅ ከሰሜን አሜሪካ ወደ ለንደን ማዘዋወሩን አስታወቀ። ለዚህም ምክንያቱ "እየተባባሰ የመጣ ጂኦፖለቲካዊ አለመረጋጋት" መሆኑን ይፋ አድርጓል። ...
በሰሜን አፍሪካ የባሕር ዳርቻ ወደምትገኘው የስፔን ግዛት ሴዩታ በርካታ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች መግባታቸውን በመቃወም ሰልፎች ተካሄዱ። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በተለያዩ የስፔን አካባቢዎች ባካሄዱት ...
በዓለም ላይ ምን ያህል ሰዎች እንደ ጄሰን በሙሌት (filler) የሚደረግ የብልት ማወፈሪያ ሕክምና እንደተሰጣቸው ግልጽ አይደለም። ይህ ጉዳይ፣ ከንፈርን ለማተለቅ የሚደረግ ሙሌት ምን ያህል ተወዳጅ ...
በበርካታ የኢትዮጵያ ከፍሎች ውስጥ ዋነኛ የሕብረተሰብ ጤና ችግሮች ከሁኑት መካከል አንዱ የሆነው የወባ በሽታ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃል። ይህንን በሽታ ለማከም የሚሰጠው መድኃኒት በርካቶችን ...
End of ብዙ የተነበቡ ...
"የእኛን ቢራ በመስረቃችሁ አንፈርድባችሁም፤ ግን በተገቢው መንገድ ብትወስዱ ይሻል ነበር" ሲል ድርጅቱ ለሌቦቹ መልዕክት አስተላልፏል። ፖሊስ እንዳለው ቢራውን የሰረቁት ሐሰተኛ ሰነድ ለመጋዘኑ ...
"አምስት ግብረ አበሮቹ" በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በሪያድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው፣ ይህንን ድርጊት ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ "ያሠራጩ እና ያራገቡ ከ100 በላይ" ሰዎችን ...
የሥዕል እና የቅርጻ ቅርጽ ባለሙያ የሆነው ዮናስ መኳንንት፤ ተወልዶ ያደገባትን፣ የእንጀራ ገመዱ የነበረችውን አዲስ አበባን ጥሎ ገጠር ከገባ ከጥቂት ወራት ...
"ከዓለም አቀፍ ሕግ ውጭ በኃይል የባሕር በር ለማግኘት" የሚደረጉ ጥረቶች መቆም እንዳለባቸው ለአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአረብ እና የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ተናገሩ። የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ...
(ኢዜማ)፣ በቀጣይ የምክክር ሂደቱ ምዕራፎች መተግበር አለባቸው ያላቸውን አምስት ማሳሰቢያዎች ይፋ አደረገ። ኢዜማ፣ ዛሬ ረቡዕ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ ተመካካሪዎች በሙሉ ድጋፍ ...
የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ፣ አሜሪካ የጣለችው አዲስ የታሪፍ ናዳ ካናዳን "ለመጉዳት እና ለመከፋፈል" የተነደፈ "የተሳሳተ ስሌት" መሆኑን ተናገሩ። ትራምፕ በድርድሩ ከካናዳ ብዙ ...
ለሦስት ዓመታት በቆየው የአሜሪካ መንግሥት ጊዜያዊ የሕግ ጥበቃ አማካኝነት ከለላ አግኝተው የቆዩ ኢትዮጵያውን ስደተኞች፣ አሁን ከአገር እንዲወጡ የሚያስገድዳቸው ውሳኔ በፍርድ ቤት ተላልፎባቸዋል። ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results