በናይጄሪያ ሪቨርስ ግዛት ቢያንስ 37 ሰዎች ከነዳጅ ቧንቧ ነዳጅ ለመስረቅ ሲሞክሩ በመርዛማ ጋዝ ጭስ ታፍነው መሞታቸውን በነዳጅ ሀብት በበለጸገው ግዛት ውስጥ የሚንቀሳቀስ አንድ የአካባቢ ጥበቃ ቡድን ...
በአውሮፓውያኑ 2025 ከጥቅምት እስከ ሐምሌ ባሉት ወራት ከ80 በላይ ሰዎች "ብልት ሰርቀዋል" በሚል ሐሰተኛ ክስ ምክንያት መገደላቸውን ቢቢሲ አረጋግጧል። የቢቢሲ ዓለም አቀፍ የሐሰተኛ ዜና ክትትል ...
በኃይል በተያዘው ዌስት ባንክ እስራኤላውያን ሰፋሪዎች እና ወታደሮች ረቡዕ ዕለት በፈፀሙት ጥቃት በመንደራቸው የተገደሉ ሁለት ታዳጊ ፍልስጤማውያን ቀብር መፈፀሙን የአካባቢው ባለሥልጣናት ተናገሩ። ...
"የውጭ ጠላቶች" ላሏቸው ልጆች እና ለመውለድ ብለው ወደ አሜሪካ የሚሄዱ ሰዎች ለሚወልዷቸው ህጻናት ዜግነት እንዳይሰጥ የሚደነግግ አድማሱ የጠበበ ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ፈርመዋል። ይህም ትዕዛዝ ቢሆን ...
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ ሰሞኑን በተፈፀሙ ጥቃቶች በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን የተጎጂ ቤተሰቦች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ለቢቢሲ ...
ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል የተባለው ከባድ የአየር ሁኔታ ኤል ኒኖ ውጤቱ እየታየ ነው። በዚህም በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ውስጥ ለእርሻ ሥራ ወሳኝ የሆነው ዝናብ ተዛብቷል። በአንዳንድ ቦታዎች በዝናብ እጥረት ምክንያት ድርቅ ሲከሰት፣ በሌሎች ቦታዎች ደግሞ ከባድ ዝናብ እ ...
በሰሜን አፍሪካ የባሕር ዳርቻ ወደምትገኘው የስፔን ግዛት ሴዩታ በርካታ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች መግባታቸውን በመቃወም ሰልፎች ተካሄዱ። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በተለያዩ የስፔን አካባቢዎች ባካሄዱት ...
የኔዘርላንድስ ብሔራዊ ባንክ ቢሊዮን ዶላሮች የሚያወጣ ወርቅ ከሰሜን አሜሪካ ወደ ለንደን ማዘዋወሩን አስታወቀ። ለዚህም ምክንያቱ "እየተባባሰ የመጣ ጂኦፖለቲካዊ አለመረጋጋት" መሆኑን ይፋ አድርጓል። ...
ጄሰን የብልቱ ቅርፅ "የኮካ ኮላ ቆርቆሮ" እንዲመስል አልፈለገም ነበር። ይህ አገላለጽ፣ በሕክምና በእጅጉ እንዲወፍር የተደረገ ብልት ቅርፁ አጭር እና ወፍራም ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results